Return to BahaiPrayers.net   Facebook

ሟች ወንድ ከሆነ፤

አምላኬ ሆይ ! ይህ በአንተና በምልክቶችህ ያመነ ከአንተ በቀር ከሁሉም ሙሉ በሙሉ የተላቀቀና ፊቱን ወደ አንተ የመለሰ አገልጋይህና የአገልጋይህምልጅ ነው፡፡ አንተ በእውነቱ ምሕረትን ከሚያደርጉት ሁሉ በላይ መሐሪው ነህ፡፡

አቤቱ አንተ የሰዎችን ኃጢአት ቅር የምትልና ስሕተቶቻቸውን የምትሸፍን አምላክ ሆይ፣ከቸርነትህ ሰማይና ከፀጋህ ውቅያኖስ የሚጠበቀውን አድርግለት ከምድርና ከሰማይ መፈጠር በፊት ጀምሮ ወደነበረው የላቀ ምሕረትህ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዲገባ ፈቃድህ ይሁን፡፡ ከአንተ ከዘለዓለም ይቅር ባዩ ከሁሉም በላይ ለጋሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለምና፡፡

ሟች ሴት ከሆነች

አምላኬ ሆይ! ይህቺ በአንተና በምልክቶችህ ያመነች፣ ከአንተ በቀር ከሁሉም ሙሉ በሙሉ የተላቀቀችና ፊቷን ወደ አንተ የመለሰች ሴት አገልጋይህና የሴት አገልጋይህም ልጅ ናት፡፡ አንተ በእውነቱ ምሕረትን ከሚያደርጉት ሁሉ በላይ መሐሪው ነህ፤

አቤቱ አንተ የሰዎችን ኃጢአት ይቅር የምትልና ስሕተቶቻቸውን የምትሸፍን አምላክ ሆይ ከቸርነትህ ሰማይና ከፀጋህ ውቅያኖስ የሚጠበቀውን አድርግላት፤ ከምድርና ከሰማይ መፈጠር በፊት ጀምሮ ወደነበረው የላቀ ምህረትህ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገባ ፈቃድህ ይሁን፤ ከአንተ ከዘላለም ይቅር-ባዩ ከሁሉም በላይ ለጋሱ በስተቀር ለተላ አምላክ የለምና፤

ከሁለቱ ፀሎቶች ለሟች ፆታ የሚስማማውን ይድገም፡፡ ከዚህም በኋላ አላህ ኡ አብሃ የሚለውን ሰላም ከሚከተሉት ስድስት ትቅሶች ከእያንዳንዳቸው በፊት አንዳንድ ጊዜ ማለትም(በድምሩ ስድስት ጊዜ) በመድገም ጥቅሶቹን እያንዳንዳቸውን አሥራ ዘጠኝ ጊዜ በሚከተለው ቅደም ተከተል ይድገም፡፡

አላህ-ኡ-አብሃ (አንድ ጊዜ)

በእውነቱ፡ ሁላችንም እግዚአብሔርን

እናመልካለን፡፡ (19 ጊዜ)

አላህ-ኡ አብሃ (አንድ ጊዜ)

በእውነቱ ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት

እንሰግዳለን፡፡ (19 ጊዜ)

አላህ-ኡ- አብሃ (አንድ ጊዜ)

በእውነቱ፡ ሁላችንም ህይወታችንን ለአምላክ

ሰጥተናል፡(19 ጊዜ)

አላህ-ኡ-አብሃ(አንድ ጊዜ)

በእውነቱ ፡ ሁላችንም አምላክን እናወድሳለን፡፡

(19ጊዜ)

አላህ-ኡ-አብሃ(አንድ ጊዜ)

በእውነቱ፣ ሁላችንም ለእግዚአብሔር ምስጋና

እናቀርባለን፡፡(19 ጊዜ)

አላህ-ኡ-አብሃ (አንድ ጊዜ)

በእውነቱ፡ ሁላችንም በአምላክ እንታገሣለን፡፡

(19 ጊዜ)

 


English  
ភាសាខ្មែរ  
አማርኛ.  
Afrikaans  
Alaska Native  
American Indian  
Azərbaycan  
Bahasa Indonesia  
Bahasa Malaysia  
Bidayuh  
Bosanski  
Canadian Indigenous  
Català  
Cebuano  
Česky  
Chamorro  
Chichewa  
Corsica  
Cymraeg  
Daga  
Dansk  
Deutsch  
Dzongkha  
Eesti  
Español  
Esperanto  
Euskara  
Fiji  
Filipino  
Føroyar  
Français  
Frysk  
Hausa  
Hawaiian  
Hiri Motu  
Hrvatski  
Irish  
Íslenska  
Italiano  
Kabyle  
Kalaallisut  
Kiribati  
Kiswahili  
Kreyol Ayisyen  
Kuanua  
Kube  
Latviešu  
Lëtzebuergesch  
Lietuvių  
Luganda  
Magyar  
Malagasy  
Malti  
Māori  
Marshallese  
Melpa  
Montenegrin  
Nalik  
Namibia  
Nederlands  
Norsk  
Papiamentu  
Polski  
Português (BR)  
România  
Sámi  
Samoan  
Sarawak  
Sesotho  
Shqip  
Slovenščina  
Slovensky  
Sranan Tongo  
Srpski српски  
Suomi  
Svenska  
Tetum  
Tiếng Việt  
Tok Pisin  
Tongan  
Türkçe  
Türkmençe  
Tuvalu  
Vanuatu  
ελληνικά  
Беларускі  
български  
Кыргыз  
Монгол хэл  
Русский  
Тоҷикӣ  
Україна  
հայերեն  
اُردُو  
العربية  
فارسی  
नेपाली  
मराठी  
हिंदी  
বাংলা  
ગુજરાતી  
ଓଡ଼ିଆ  
தமிழ்  
తెలుగు  
ಕನ್ನಡ  
മലയാളം  
ภาษาไทย  
ພາສາລາວ  
한국어  
日本語  
简体中文  
繁體中文  
Windows / Mac